እለታዊ ዜና 1.1 [free]

descripción

በሀሰተኛ መረጃና ዜናዎች ተቸግረዋ ? እውነተኛ መረጃዎችን ከየት አገኛለው ብለው አስበዋል ?
ለእርሶ የሚሆን አፕሊኬሽን አዘጋጅተንሎታል
እንግዲያውስ እለታዊ ዜና አፕሊኬሽን በስልኮ ወይም በታብሌትዎ ላይ ይጫኑ ይጠቀሙ
በእዚህ አፕሊኬሽን / Application አዳዲስ እና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችንና ዜናዎችን በፍጥነትና ጥራት ወቅቱን የጠበቁ ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያገኙበታል ይጫኑት ይጠቀሙት የደሰቱበታል !
ይህ አፕሊኬሽን / Application አዳዲስ እና ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችንና መረጃዎችን አስተማማኝ እና ተአማኒነት ካላቸውና ከሆኑ ምንጮች ሰብስቦና አደራጅቶ በተለያዩ ክፍሎች ያቀርብሎታል እነዚህም መረጃዎችና ዜናዎች እውነተኛ እና ታማኝ የሆኑ መረጃዎች በመሆናቸው አፕሊኬሽናችንን
ይሄ ስራው ለየት ያደርገዋል እነዚህንም ዜናዎች እና መረጃዎች በእነዚህ ዘርፎች ይከፋፍላቸዋል :- የፖለቲካ / political , ስፓርት / Sport, የቴክኖሎጂ / Technology, የጤና / Health, ጠቅላላ / General መረጃዎችንና ዜናዎችን በዚህ አፕሊኬሽን /
Application ማግኘት ይችላሉ ።
መረጃዎቻችን ዜናዎቻችንን በተለያዪ ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ በሆኑ International ቋንቋዎች ያቀርባል
ከሀገር ውስጥ በአማርኛ ቋንቋ ከሀገር ውጭ English ቋንቋዎችን ይጠቀማል
እለታዊ ዜና አፕሊኬሽን ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል የሆኑ መተግበሪያዎችን ያካተተ ነው ይህም አዳዲስ እና እለታዊ ዜናዎችንና መረጃዎችን ያሳውቅዎታል / Notification ይልክለዎታል
እለታዊ ዜና አፕሊኬሽን ለእርስዎ ምቹና ተመራጭ አድርገን አቅርበንልዎታል ይጠቀሙት ።
ስለተጠቀሙት እናመሰግናለን !

Versiones anteriores

Free Download Código bidimensional para descargar
  • Nombre del software: እለታዊ ዜና
  • Software Categoría: Herramientas
  • Código App: com.fgsystem.newsapps
  • Versión lastest: 1.1
  • requisito: 4.2 o superior
  • Tamaño del archivo : 4.27 MB
  • tiempo de actualización: 2022-09-24